Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ድረጀታችን ሱፐር ደብል ቲ ጀኔራለ ትሬዲን

Dead Line: 2016-02-26

 

Tender Detail:

 

የአልሙኒየመ ፕሮፋይል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድረጀታችን ሱፐር ደብል ቲ ጀኔራለ ትሬዲንገ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡፡ ድርጅታቸን የአልሙኒየም ቁርጥራጭ ፕሮፋይሎች ባሉበት ቦታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በዚህም መሰረት ተጫራቾቸ፡-

1ኛ. ፐሮፋይሎቹን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው ግቢ ውስጥ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡

2ኛ. ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፐ እስከ የካቲት 18 ቀን 2008 ዓ.ም

    ከቀኑ 9፡00 ድረስ ማስገባት አለባቸው፤ ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 9፡15 ተጫራቶች

    ባሉበት ይከፈታል፡፡

3ኛ. ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥር 0911 86 31 39 ደውለው መረዳ ይችላሉ፡፡