Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: ዓባይ ባንክ አ.ማ

Dead Line: 2016-03-10

 

Tender Detail:

 

ዓባይ ባንክ አ.ማ

Abay Bank S.C.

ፋማ/05/ጥ-001/2015-16

ዓባይ ባንክ አ.ማ የጥበቃ ቤት ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

01

የጥበቃ ቤት ስራ

የተለያዩ

 

v  ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

v  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ዓባይ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ፋሲሊቲና ግዥ ዳይሬክቶሬት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀመሮ እስከ የካቲት 30/2008 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

v  ተጫራቾች ከጨረታው በኃላ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ህ ብር ብቻ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

v  ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ የካቲት 30/2008 ዓ.ም እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡

v  ጨረታው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 30/2008 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ዓባይ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ፋሲሊቲና ግዥ ዳይሬክቶሬት ይከፈታል፡፡

v  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-554-97-41 እና 011-557-12-10 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

v  ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ዓባይ ባንክ አ.ማ