Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ራስ ሆቴል

Dead Line: 2016-03-12

 

Tender Detail:

 

ራስ ሆቴል

  1. ኢንዱስትሪያል የምንጣፍ ማጠቢያ ማሽን (heavy duty carpet washing machine )
  2. ለላውንደሪና ለመኝታ ክፍሎች በፀሐይ ኃል የሚሰራ የውሃ ማሞቂያ
  3. የስብሰባ መገልገያዎች (Meeting room equipment)
  4. ለሆቴሉ ምግብ ማደራጃ የሚሆን ኪችን ወርክ ቤንችስ (Work Benches)፣
  5. ልዩ ልዩ የስጋ (የከብት፣ የበግ፣ የዓሣ)ና ሌሎች የእንስሳት ተዋጽኦዎችን (እንቁላል፣ ወተት)
  6. የሳተላይት ቴሌቪዥን መቀበያ ሲስተም ዕቃዎች አቅርቦትና ዝርጋታ፣
  7. የስልክ መስመሮች አዲስ ዝርጋታ፣ ዕድሳትና ጥገና፣
  8. ለቆየ ሞዴል Rennaci የላውንደሪ ማሽን (የልብስ መተኮሻ) የሚሆን ሸራ ቀበቶ
  9. የግድግዳ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች፣ ስለሚገዙት ዕቃዎች የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ስፔስፊኬሽን፣ በመግዛት፣ የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ለመፈፀም የሚችሉ፣ ስራዎቹን ለማከናወን የተደራጁ ድርጅቶች /ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው የስራ ቀን ድረስ ስለጨረታዎቹ የሚያስረዱትን የጨረታ ሰነዶች ከሆሉ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለእያንዳንዳቸው ከላይ በተራ ቁጥር ለተዘረዘሩት ግዢዎች ብር 50.00 (ሀምሳ ብር) በመክፈል መግዛተ ትችላላችሁ፡፡

 

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በሚቆጠር አስረኛው የስራ ቀን ላይ፣ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ሲሆን ይዘጋል፡፡ 8፡00 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115 52 12 02 / 0929 24 89 44 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡