Tenders

 

Type: Services

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በ

Dead Line: 2016-01-16

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በስልጤ ዞን /በዳሎቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 20008 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መሥራያ ቤቶች አገልግሎት የሚወል፡፡

  1. የፋብሪካ ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ

  2. በመስኩ ንግድ ፈቃድ ያለው

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

  4. የጨረታ ዋስትና በሚቀርበው የፕሮጀክት ዋጋ 1%በባብክ በተረጋገጠ ሲፕኦ ማስያዝ የሚችል፡-

  5. በመንግሥት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

  6. ተጫማሪ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 30/ሠላሳ  ብር/ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በስልጤ/ዞን/በዳሎቻ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገበባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታው ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያ የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-046 466 01 41/42 ደውሉ፡፡