Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-03-26

 

Tender Detail:

 

 

የከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለውሃ ማዕድን ኢንርጂ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ፡፡

  1ኛ/በአቦንሳ ቀበሌ የውሃ ቦኖ መስመር ቁፋሮነሰ ዝርገታ የቦኖ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ለውሃ ግንባታ ስራ በቂ የስራ ልምድ ያላቸው

  2. ደረጃ w.w.c እና ከዚህም በላይ ደረጃ ያላችሁ፡፡

  3. የምዝገባ የማስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡

  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የምትችሉ፡፡

  5. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

  6. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆናችሁ

  7. የጨረታ ማስረከቢያ ለግንባታ ከሚቀርበው ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በ CPO ማቅረብ የሚችል

  8. ተጫራቾች ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ቀ/ጋ/ዋ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ሥራ ሂደት መውሰድ ትችላላችሁ፤

  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 12 በስራ ሰዓት ለዚሁ ተግባር የተዘጋጀውን የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ፤ኦርጅናል እና 1 ኮፒ ብቻ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታውም በ11ኛ ቀን እስከ 4፡30 ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡11ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 046 855 90 95/046 855 90 95 መደወል ይችላሉ፡፡