Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን

Dead Line: 2016-04-02

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዳም/ወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ድገፍ በጀት በሄባደቶ ቀበሌ ጤና ኬሌ ውስጥ አንድ ባለ 4ክፍል መጸዳጃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ የሥራ ፈቃድ ያለው፤

  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤

  3. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፤

  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያለው፤

  5. መልካም የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት ያለው፤

  6. ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ፤

  7. ተጫራቾች ከላይ በተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ይዘው በማቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ የጨረታውን ዝርዝር ሃሳብ የያዘ ሰነድ ከዳምቦያ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላሉ፤

  8. ተጫራቾች 3000.00 /የሦስት ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረላት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታው ሰነድ ጋር ይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፤

  9. የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የድርጅታቸውን ስም በመጥቀስ እስከ 21ኛው ቀን እስከ 8፡00 ድረስ በዳምቦያ ወረዳ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ላይ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታውን በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፤

10. 21ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡የተጫራቹ ወይም የወኪሉ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም፤

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ  ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920469121/0926920607 ይደውሉ፡፡