Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የሀላባ ልዩ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በክልል ጤና ቢሮ

Dead Line: 2016-03-27

 

Tender Detail:

 

የሀላባ ልዩ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በክልል ጤና ቢሮ ድጋፍ በልዩ ወረዳችን ለሚገኙ አጆ ሁሉቆ ጤና ጣቢያ ላይ የvip latrine / ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህ መሠረት፡-

  1. ተጫራቾች በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጁ ማህበራት ሲሆኑ የ2008 ዓ.ም የታደሰ ፍቃድ፤የቫት ተመዝጋቢ፤የግብር ከፋይነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው በጨረታው ማሳተፍ ይችላሉ፤

  2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመክፍል  ከቢሮ ቁጥር 2 ከግዥና /ፋ/ን/አስተዳደር ዋና  ሥራ ሂደት ማግኘት ይቻላል፤

  3. የጨረታው ሰነድ የፋይናንሻልና የቴክኒክ መመዘኛ ያሉት ሲሆኑ ሰነዶችን ለየብቻቸው በመሙላት በተለያየ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፤/እያንዳንዱ አንድ ኦርጅናልና ኮፒ ይቀርባል፤

  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000.00 /አራት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር ይቀርባል፤

  5. ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በሚቆጠሩት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በቢሮ ቁጥር 01 ማስገባት ይችላሉ፤

  6. ጨረታው በ15ኛው ቀን 9፡10 ታሽጎ 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላባ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል፤

  7. በቀኑ ተጫራቾች ያለመገኘታቸው ጨረታው ከመክፈል ጽ/ቤቱን አያግደውም፤

  8. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፤

  9. ጽ/ቤት ጨረታው ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበበለጠ መረጃ 046 556 01 96 ይደውሉ፡፡