Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በ/ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መን

Dead Line: 2016-01-16

 

Tender Detail:

 

በ/ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በሠገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን አማሮ ወረዳ ኬሌ ማዘጋጃ ቤት ውሃ ማፍሰሻ ዲች ግንባታ ርዝመቱ 425 ሜ.ት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡በጨረታ ለማሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው ነጥቦች፡-

  1. የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድና ባለሥልጣን የተሰጠውን መረጃ የሚያቀርብ፡፡

  2. እያንዳንዱ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች አሸዋ፤ድንጋይ፤ሲሚንቶ፤ወዘተ ምቅረብ የሚችልና የሚያቀርቡበትን ዋጋ ፕሪፎርማ ማቅረብ የሚችል በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ፡፡

  3. ጨረታው የሚካሃድበት ቦታ አ/ወ/ፋ/ኢ.ልማት ጽ/ቤት ግዥ  ን/አስ/ዋ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 አንደኛ ፎቅ፡፡

  4. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ የሚያስይዝ፡፡

  5. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በአ/ወ/ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የግዥ ን/አስ/ዋ/ሥ/ሂደት በቢሮ ቁጥር 8 ዘውትር በሥራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት እስከሚያበቃበት መውሰድ ይቻላል፡፡

  6. የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትነት ቀንና ሰዓት በተመለከተ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደፊት የሚቆጠር በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙነት ይከፈታል፡፡

  7. ተጫራቾች ከደረጃ 9 እና ከዚህ በላይ መሆን አለባቸው፡፡

  8. በተራ ቁጥር 1-7 ላይ ከተዘረዘረው ነጥቦች የሚያጓድል ካለ በጨረታው ላይ የማይሳተፍ ወይም የማይወዳደር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  10. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0916068330