Tenders

 

Type: Information Technology

 

Organization: የቤ/ጉ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት

Dead Line: 2016-04-09

 

Tender Detail:

 

 

 

የቤ/ጉ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2008 ለችሎት ስራ አገልግሎት የሚውል ዲጂታል ስካነር ብዛት 1(አንድ) ከለር ፕሪንተር ብዛት 2(ሁለት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ

  2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር መለያ ቁጥር ያለው

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን ከሀገር ውስጥ ባለስልጣን ማቅረብ የሚችል

  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አ/አበባ ፌዴራል ጠቅላላ ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብረ 50 (ሀምሳ ብረ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ከጠቅላላው ካቀረቡት ዋጋ 1.5% (Bid Bond ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በባንክ በተረጋገጠ (CPO)  ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ኮፒ በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይከፈታል፡፡

  7. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡

  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

0577750962 / 0917853340/0917857524

የቤ/ጉ/ክ/መ/ጠቅላላ ፍ/ቤት

አሶሳ