Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ አስተዳደር

Dead Line: 2016-04-16

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ አስተዳደር የስብሰባ አዳራሽ ያለው G + 3 የቢሮ ግንባታ በመስኩ የተማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

  1. ደረጃ አምስት እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ወይም ህንጻ ስራ ተቋራጭ የሆነ፡፡

  2. በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ያሳደሰ፡፡

  3. በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ተመዝግቦ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው፡፡

  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው አና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

  5. የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት  ጀምሮ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዶክመንቱን በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  6. ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 (አነድ መቶ ሀመሳ ሺ ብር) ከታወቀ ባንክ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንት በማዘጋጀተ ለብቻው በአንድ ፖስታ በማሸግ ከጨረታው ፋይናንሻል ዶክመንተ ጋር በማስገባት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

  7. ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና በማዘጋጀት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ መቅረብ ያለበት ሲሆን አቀራረቡም ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል በተለያየ ፖስታ ተሞልቶና ተዘግቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካሉ ላይ (ቴክሊካል ኦሪጂናል እና ፋይናንሽያል ኮፒ) በማለት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሀያ ሁለተኛው (22ኛው) ቀን (የስራ ቀን) ከሆነ ብቻ ከ4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት መግባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው በዚሁ እለት ከሰዓት በኃላ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  8. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነደ ለመግዛት ሲቀርቡ ኦሪጅናል ሰነዶቻቸውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

 - የጨረታው አከፋፈት በሁለት መንገድ ሆኖ ቴክኒካሉ በመጀመሪያ ደረጃ ተከፍቶ ከተገመገመ በኃላ ፋይናንሽያል ዶክመንት           ይከፈታለ፡፡

- ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 046 775 02 56 / 046 775 12 56 ወይም 046 775 04 99 በመደወል         መረዳት ይችላሉ፡፡

በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት