Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Dead Line: 2016-04-07

 

Tender Detail:

 




የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90/እንደተሻሻለው/ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የአስያዡ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የቤቱ /የህንፃው/ አገልግሎት

ሕንፃው የሚገኝበት አድራሻ

 

 

 

የቦታው ስፋት

መነሻ ዋጋ /በብር/

ሐራጁ የሚካሄድበት

 

 

 

 

 

 

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር

 

 

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ታምራየሁ ተክሌ አንጂሎ

አቶ ታምራየሁ ተክሌ አንጂሎ

ሐዋሳ

ለንግድ

ሀዋሳ

አዲስ ከተማ

ዳካ

31439

44.35

191,148.72

28/20008

3፡00-5፡00

 

ስለሆነም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሀራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፣

  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን  ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሉ መክፈል ያለበት ሲሆነ ካልከፈለ ግን ለሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ /ዝቅ ያለ/ ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል፣

  3. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ስፍራ ነው፣

  4. የንብረቱ ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት ይቻላል፡፡ በማንኛወም የስራ ሰዓት ባንኩ ንብረቶቹን ያስጎበኛል፣

  5. በንብረቶቹ ሽያጭ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሆነ የስም ዝውውር ወጪዎችን ይከፍላል፣

  6. ንብረቶቹን ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች የባንኩን የብድር መመሪያ /መስፈርት/ ለሚያሟላ ገዥ ብቻ የብድሩን ሁኔታ ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፣

  7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 220 61 36 ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ /ሐዋሳ ዲስትሪክት/