Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የደራሼ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-04-16

 

Tender Detail:

 



በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሰት በሰገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን የዲራሼ /ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2008 በጀት ዓመት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህም፡-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣

  • የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ የተመሰከረ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
    ለተሸናፊዎች በ5 ቀን ውስጥ ያስያዙት ገንዘብ የሚመለስ ይሆናል፣

  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin No ያላቸው፣

  • የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከዲ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከገዙ በኃላ በ2 የተለያዩ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጅናል፣ ኮፒው ላይ ኮፒ የሚል ጽሑፍ በማኖር ፊርማና ማህተም በማሳረፍ ህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፣

  • ጨረታው በ15ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዲ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ይከፈታል፣

  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉሉም፣

  • የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ በተገለፀ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኃላ በ2 ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ መፈራረም አለበት፣ 

  • መ/ቤ ከጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል፣ የውስጥ ልብስ እና የጫማዎችን ናሙና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 046 774 03 43/ 342 ዲ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የደራሼ  ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት