Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: ጤና ቢሮ

Dead Line: 2016-05-20

 

Tender Detail:

 




የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በቤቶች ማጂ ዞን፤በከፋና በደቡብ ኦሞ ዞኖች ውስጥ 12 ጤና ጣቢያዎች ግንባታ ስራ ፤ለማከናወን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

በዚህ መሠረት፡-

 

  1. ደረጃው gc-7/bc-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ
  2. ፈቃዳቸውን እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ለ2008 ዓ.ም ያሳደሱ፤ ለተጨማሪ ታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዝውትር በስራ ቀናት በጤና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የብር 80,000/ሰማኒያ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትንና ደብዳቤ የጨረታ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል እያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻቸው በማሸግና በአንድ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በሰም በማሸግ ጨረታው ከወጣበት በ31ኛው ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ ጨረታው በሙሉ ሆነም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 220 39 45/046 220 92 09/5950/9208  ሀዋሳ


 

የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ