Tenders

 

Type: Computer

 

Organization: በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ትራንስፐፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት

Dead Line: 2015-02-05

 

Tender Detail:

 

 

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ትራንስፐፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በድንቁላ ከተማ የመነሃሪያ አጥር ግንባታ ለማሰራት በኮንስትራክሽን ዘርፍ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

  1. የህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

  2. የታደሰ የኮንስትራክሽን ፈቃድ ደረጃ 9 ያወጣችሁ

  3. ከሚኖሩበት ክ/ከተማ/ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ

  4. ንግድ ሥራ ፈቃድ የላችሁ የግብር ከፋይነት ያሟላችሁና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ

  5. ማህበራቶች በጨረታው ለመሳተፍ እንድትችሉ ከዞን ኮንስትራክሽን መምሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠየቅባቸዋል

  6. ጨረታው እንደጋኝ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ

  7. ለጨረታው ማስከበሪያ 3000/ሦስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በኦሞ ማይክሮ ፋይናንሰስ ማሰራት አለባችሁ የጨረታው ማስከበሪያ በእንደጋኝ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም መሰራት አለበት

  8. ተጫራቾች ኦርጂናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ ዶክመንቶችን ኦርጅናልና ኮፒ መለየት በጥንቃቄ ታሽጎ እስከ 30ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ይታሸጋል የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ መሆንይኖርበታል

  9. ጨረታው በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል

ከዚህ በፊት በአፈጻጸማችሁ ማስጠንቀቂያ የተጻፈባቸው መወዳደር አይችሉም

በእጃችሁ ከአንድ በላይ ሥራ ያላቸው ማህበራት መወዳደር አይችሉም

ለበለጠ መረጃ፡- 0113 50 00 47/0913 18 96 45 ይደውሉ