Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዳምቦያ ወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-05-08

 

Tender Detail:

 





በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዳምቦያ ወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በተገኘ ድጋፍ በጀት በዋዘለ ቀነሌ ጤና ኬላ ውስጥ አንድ ባለ ሁለት ቀዳዳ መጸዳጃ ቤት ግንባታ፤ በሄባ ደቆ ቀበሌ ጤና ኬላ ውልን አንድ ባለ ሁለት ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ፤ መገሬ ጤና አጠ/ጣቢያ ውስጥ ኢንስናራቶሪና የእንግዳ ልጅ መቀበሪያ፤ በደምቦያ ጤና አጠ/ጣቢያ ውስጥ የሻውር ቤት ግንባታ እና ፈሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤
  3. የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  4. የተጨማሪ እስት ታክስ የምስክር ወረቀት ያለው፤
  5. መልካም የሥራ ምግባር የምስክር ወረቀት ያለው፤
  6. ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ
  7. ተጫራቾች ከላይ  ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩ ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው በማቅረብ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ዘውትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀን ድረስ የጨረታው ዝርዝር ሃሳብ የያዘ ሰነድ ከዳምቦያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች 3,000.00 /ሦስት ሺህ ብር/ብቻ ጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር ጨረታው ሰነድ ጋር ይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታው ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሌፕ ሙሉ አድረሻውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ በ15ኛ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በዳምቦያ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ላይ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታው በዚሁ ቀን በ8፡30 ይከፈታል፡፡
  10. 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፤የተጫራቾች ወይም የወኪል ያለመገኘት የጨረታው የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0920469121/0916014118/0926920607