Tenders

 

Type: Information Technology

 

Organization: የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

Dead Line: 2016-05-28

 

Tender Detail:

 




የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በ2008 በጀት ዓመት

1. ዴስክቶፕ ኮምፒውተር

2. ፕሪንተር

3. ዋንጫ

በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች /ግለሰቦች/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ከላይ ለተዘረዘሩት ግዥ ስም የሚፈለገው ተዛማጅ የሆነ

  • ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን የንግድ ስራ ፈቃድ ያሳደሱ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  • በፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር /ቢሮ/ መመሪያ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በሙሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በፕብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ያስፈልጋል

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት የማይከፈት ኮፒ እና ጨረታውን የሚከፈትበት ዕለት የሚከፈት ኦርጅናል ሰነድ ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የንግድ ፈቃድ (TIN) ቁጥር የቫት ሰርተፊኬት የፋይናንስና ኢኮኖሚ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃቸውን ኮፒ ከዋናው ቴክኒካልና ፋይናንሻሉን ለይተው ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ በፊርማና በድረጅቱ ማህተም ማረጋገጥ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የዕቃዎችን ግዥ እስፔስፊኬሽን የያዘ ሰነድ የማይለስ ብር 50.00 በመክፈል ኮፒ የንገድ ፍቃዳቸውን በማቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ከቢሮው ከግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 5 ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ጨረታው በ15ተኛው የስራ ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በቢሮው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7. አሸናፊ ድርጅቶች ከውል በፊት የእቃዎችን ናሙና ከቢሮአችን ለሚወክሉ ባለሙያዎች ማሳት አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች ውል ከተዋዋሉ በኃላ በጨረታው ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ድረስ አቅርበው ገቢ ከአደረጉ በኃላ ክፍያ ይፈጸማል፡፡

9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 046 221 01 13/046 220 38 61፣ 046 220 16 39፣ 046 220 82 78

ስልክ፡ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/046 220 210113 20 10 64 20 33 59 21 01 14 20 16 39

ፖ.ሳ.ቁ 31

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ፐብኪክ

ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ