Catagory Lists
Type: Multiple Items
Organization: የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን
Dead Line: 2016-05-26
Tender Detail:
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች በሎተ በመከፋፈል የተገለፁትን የጠጠር መንገድ ግንባታ በጨረታ በድጋሚ አወዳድሮ ለመግዛተ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ን/ላፍቶ ክ/ከተማ እና ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
መለኪያ |
የስራው መጠን |
የጨረታ መ/ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
አፈር ቆርጦ መጣል (Excavation to waste) |
M3 |
95,805.60 |
አአከመባ/ግንባታ 060/2008 |
በ18/9/2008 ከጠዋቱ በ4፡00 |
በ/09/08 ከጠዋቱ በ4፡00 |
2 |
ጋረጋንቲ አጓጉዞ ዘርግቶ መጠቅጠቅ (Selacted material hauling and placing) capping |
M3 |
95,805.60 |
|||
3 |
ሰብ ቤዝ አጓጉዞ መጠቅጠቅ
|
M3 |
35,927.10 |
|||
4 |
የጠንካራ ድንጋይ ቆረጣ (Rock excavation to waste) |
M3 |
2,000.00 |
ሎት 2 ቦሌ ክ/ከተማ እና ቂርቆስ ክ/ከተማ
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
መለኪያ |
የስራው መጠን |
የጨረታ መ/ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
አፈር ቆርጦ መጣል (Excavation to waste) |
M3 |
44,470.80 |
አአከመባ/ግንባታ 060/2008 |
በ18/9/2008 ከጠዋቱ በ4፡00 |
በ/09/08 ከጠዋቱ በ4፡00 |
2 |
ጋረጋንቲ አጓጉዞ ዘርግቶ መጠቅጠቅ (Selacted material hauling and placing) capping |
M3 |
44,470.80 |
|||
3 |
ሰብ ቤዝ አጓጉዞ መጠቅጠቅ
|
M3 |
16,676.55 |
|
|
|
4 |
የጠንካራ ድንጋይ ቆረጣ (Rock excavation to waste) |
M3 |
2,000.00 |
ሎት 3 ጉለሌ ክ/ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ እና የካ ክ/ከተማ
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
መለኪያ |
የስራው መጠን |
የጨረታ መ/ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
አፈር ቆርጦ መጣል (Excavation to waste) |
M3 |
9,517.00 |
አአከመባ/ግንባታ 060/2008 |
በ18/9/2008 ከጠዋቱ በ4፡00 |
በ/09/08 ከጠዋቱ በ4፡00 |
2 |
ጋረጋንቲ አጓጉዞ ዘርግቶ መጠቅጠቅ (Selacted material hauling and placing) capping |
M3 |
9,517.00 |
|||
3 |
ሰብ ቤዝ አጓጉዞ መጠቅጠቅ
|
M3 |
3,568.00 |
|||
4 |
የጠንካራ ድንጋይ ቆረጣ (Rock excavation to waste) |
M3 |
2,000.00 |
ስለዚህ፡-
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለስልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ደ/የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ወይም በባለስልጣን መ/ቤቱ ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ጋራንቲ (Bind Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባንክ የሚቀርበው ጋንቲ ለ120 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን የይኖርበታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 412 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር 011 371 08 79
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን