Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: መቀለ ዩኒቨርሲቲ

Dead Line: 2016-06-04

 

Tender Detail:

 





መቀለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

  2. የቀረበው ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል፣

  3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመrለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል


ምድብ

የጨረታው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

የከችን ኢኩፕመንት

300,000.00

ሎት 2

የከችን ኢኩፕመንት

300,000.00

ሎት 3

የምግብ ቤት መገልገያ እቃዎች

100,000.00

ሎት 4

ጀነሬተር

100,000.00

ሎት 5

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

50,000.00

ሎት 6

የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች

100,000.00

ሎት 7

የኤሌክትሪክ እቃዎች

70,000.00

 

  1. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡

  2. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡

  3. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  4. ጨረታው ከወጣበት በ15ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

  5. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸነፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፡፡

  6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

ቢሮ ቁጥር C21 201 ስልክ ቁጥር 0344 414784 ፖ.ሳ.ቁ231 እንዳየሱስ ግቢ፣

መቀለ ዩኒቨርሲቲ

መቀለ