Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አስተዳደር የጅማ ራሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-06-09

 

Tender Detail:

 





በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ራሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ለመስሪያ ቤት ግንባታ አንድ 2 የሆነ ጽ/ቤት በሕንፃ ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች እና በግንባታ ሰነዶች የተገለጹት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በግንባታ ስራ  ወይም  5 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው
  2. የግንባታ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የ2008 ዓ.ም እድሳት ያሳደሱ
  3. የቫት እና የቲን () ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የ2008 ዓ.ም ታክስ ክሊራንስ ከኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በ መልክ 100,000.00 ከጨረታ ሰነድ የቴክኒካል ዋናው ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታቸውን የቴክኒካል እና የፋይናንሻል አንድ ዋናው /ኦሪጅናል/ እና ሁለት ኮፒ ለየብቻቸው በሰም በማሸግ እና የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ዶክመንቶችን ለየብቻ በሰም በማሸግ እና ሁለቱን የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ኤንቨሎፖችን ደግሞ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በሰም በማሸግ እና አስፈላጊውን ኢንፎርሜሽን በኤንቨሎፖቹ ላይ በመጻፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል በጅማ ራሬ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግተው በዚያው ዕለት በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ም/አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፤
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- በመስሪያ ቤቱ ስልክ ቁጥር 0572230397 ወይም 093021236 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ ፡- ሆሮ/ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጅማ ራሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በአምቦ ጌዶ ፊንጫአ መስመር ዋዩ ከተማ 45 ኪ.ሜ

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አስተዳደር የጅማ ራሬ ወረዳ

አስተዳደር ጽ/ቤት