Tenders

 

Type: Electronics

 

Organization: የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ

Dead Line: 2016-02-16

 

Tender Detail:

 

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ማየት ለተሳናቸው  envoys audio player በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ፡፡

  1. ጨረታው በሚመለከት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የ2008 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ

  2. በተጨማሪ እሴት ታክስና በአቅራቢነት የተመዘገበ፤ቲን ቁጥር ያለውና የታህሳስ 2008 ዓ.ም የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርብ

  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 የመንግሥት ግዥ መመርያ በሚፈቅደው መሰረት ማቅረብ የሚችል፡፡

  4. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀኖች መቐለ ከሚገኘው ከትግራይ ክልል ትም/ቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. የጨረታ አሸናፊ ውል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ60 ቀናት ውስጥ ትግራይ ክልል ትም/ቢሮ መጋዘን የሚያስረክብ መሆን አለበት፡፡

  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀብ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ትም/ቢሮ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክልል ቀርቦ በማስመዝገብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ዶክመንት ማስገባት ይቻላል፡፡

  7. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ፋይናንስ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው፡፡

  8. ጨረታው በ15ኛው ቀን በ8፡45 ታሽጎ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡15ኛው ቀን በዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ቀን የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል፡፡

  9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  10. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0344-40-34-77/40-82-99 መጠየቅ ፡፡