Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በሰገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን የኧሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-06-10

 

Tender Detail:

 





በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የአሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ጤና ጥ/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በወረዳ ስር የሚገኙ ለጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ የእጅ መታጠቂያ ያለው የሽንት ቤት ግንባታ /VIP/ የገላ መታጠቢያ ቤት /Shawer Room/፣ አዲስ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ /Septicetanek/ ልብስ ማጠቢያ ገንዳ /Washinge Basien/ በግልጽ ጨረታ አሳውጆ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡- በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

1)   GC 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች /ተቋራጮች የሆነ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት/Tin Number/ ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች መሆን ይኖርባዋል፡፡

2)  የጨረታ ማስከበሪያ /Bid security / ከሚቀርበው ከጠቅላላ ዋጋ 1 በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም / CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3)  ተጫራቾች  የመልካም የስራ አፈፃፀም ማስረጃ ሕጋዊ ማስረጃቸውንና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 21 /ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ/ በመክፈል በአሌ ወረዳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በማቅረብ ብሩን ከፍለው የከፈሉበትን ወይም ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ ከኧሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከግዥ ን/አስ/ር/ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4)  ተጫራቾ አንድ ኦርጅል ፋይናንሻል ሰነድና ሁለት ፎቶ ግራፍ ኮፒ ፋይናንሻል ሰነድ በትክክል በመሙላተ ስም በመፃፍ፣ በመፈረም፣ ማህተም በማሳረፍ፣ የአሰሪው መስሪያ ቤት አድራሻ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ከጨረታ ማስከበሪያ ጭምር ተከቶና ታሽጎ እላይ የተዘረዘሩ ነገሮች ሁሉ ተደርጎበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን እስከ 4 ሠዓት በኧሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/ሥራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5)  ተጫራቾች አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድና ሁለት ፎቶ ግራፍ ኮፒ ቴክኒካል ሰነድ በትክክል በመሙላ ስም በመፃፍ በመፈረም፣ የአሰሪው መስሪያ ቤት አድራሻ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ከጨረታ ማስከበሪያ ጭምር ተከቶና ታሽጎ እላይ የተዘረዘሩ ነገሮች ሁሉ ተደርጎበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በኧሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/ሥራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6)  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

7)  ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በመንግስት ስራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የመንግስት ሥራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

8)  ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9)  የጨረታ መክፈቻ ሰዓት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት ሊያስተጓጉል አይችልም፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 091670266፣ 0926005738፣0912805892፣097228270

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በሰገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን የኧሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ኮላንጎ