Tenders

 

Type: Garment

 

Organization: አስ/ር/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-07-02

 

Tender Detail:

 




በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዱራሜ ከተማ ፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ እንሶላና አልጋ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ነበር/ ያለውና የጨረታ ማከበሪያ CPO ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ ማስያዝ የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታ 10 ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከዱራሜ ከተማ አስ/ር/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ክ/ንብ/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ በነፃ መውሰድ ይቻላል፣
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ልክ በ8፡00 ታሽጎ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በዱ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ክ/ንብ/አስ/ር የስራ ሂደት ይከፈታል 11ኛው ቀን ሰንበት /በዓል/ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፣

-    የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉለውም፣

-    መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 046 554 04 58

በከምባታ ጠንባሮ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት