Tenders

 

Type: Accounting / Audit

 

Organization: ቤቤኖስ የበጎ አድራጎት ማህበር ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ

Dead Line: 2016-07-30

 

Tender Detail:

 



ቤቤኖስ የበጎ አድራጎት ማህበር ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በቁጥር 2588 በተሰጠው ሕጋዊ ሰውነት መሠረት በአካባቢ ጤናና ትምህርት ላይ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡

በመሆኑም እ.ኤ.አ 2015 ዓ.ም ለስራ ያወጣውን በጀት በገለልተኛ ወገን ኦዲት ለማስደረግና ከወጪ ቀሪ ለማሳወቅ ስለተፈለገ ድርጅታችሁ ከዚህ በታች የተገለጹትን መመዘኛዎች ያሟላ መሆን እንዳለበት እንገልፃለን፡፡

  1. ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው

  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ያሟሉ መሆን አለበት፡፡

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስር የሥራ ቀናት ጊዜ ውስጥ መገናኛ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ቤቴልሔም ፕላዛ ሕንፃ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 724 የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 824 0699 ሞባይል 0911 869 569