Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Dead Line: 2016-02-24

 

Tender Detail:

 

የሠራቸኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በዋባ መስሪያ ቤቱ የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎቱ ልምዱ ያላቸው ድርጅቶች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈልና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው ማሳተፍ ይችላሉ፡፡

      ንብርትና አገልግሎት መምሪያ
  የባንክ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 904
   ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
    ስልክ ቁጥር 011 557 20 98/93

        1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

        2. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

        3. ባንኩ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡