Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ. ማህበር ለሶሮቃ አብርሃ ጅራ እና አይከል ዙፋን አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Dead Line: 2016-08-30

 

Tender Detail:

 



ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ. ማህበር ለሶሮቃ አብርሃ ጅራ እና አይከል ዙፋን አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡-

 

Lot

Description

Unit

Quantity

Project

1

Asphalt Bitumen MC-30

Ton

550

Aykel Zufan

2

Asphalt Bitumen MC-30

Ton

900

Soroka Abrihajira

3

Asphalt Bitumen 40/50

Ton

1,320

Aykel Zufan

 

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አለባቸው፡፡

  2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል እስከ 11፡30 ሰዓት መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ ግዥ ክፍል 2ተኛ ፎቅ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

  3. ተጫራቾች ዋናውን እና ቅጂውን ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል አንድ ላይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው

  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ከድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር ፡- 0114 66 83 19 , 0114 66 83 56

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር