Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-09-17

 

Tender Detail:

 




በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች በ2009 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ፡- 
1ኛ/ አላቂ የቢሮ የጽህፈት እቃዎች 2ኛ/ መለስተኛና ቋሚ የቢሮ እቃዎች 3ኛ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች  4ኛ/ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 5ኛ/ የተለያዩ የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች 6ኛ/ የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1.  በዘርፉ ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.  ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከደራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በሁለት የተለያየ ፖስታዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ (Mather document) ለጨረታ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% (ቫት) ወይም ቲኦቲን (2) ያካተተ መሆን አለበት፡፡

7.  ጨረታው በ21ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.  ጨረታው በ21ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9.  በጨረታው መክፈቻ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ ጨረታውን መ/ቤቱ ከመክፈት አያግደውም፡፡

10.  መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.  ተጫራቾች የእቃውን ሳምፕል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 1115 02 57 /011 115 0198  ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡