Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Dead Line: 2016-10-24

 

Tender Detail:

 



የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጂንካ ቅርንጫፍ ለሚገነባው ህንፃ (G+M+2) በባንኩ የተዘጋጀዉን ስታ
ንዳርድ ዲዛይን ከሳይቱ ጋር የማጣጣም ስራ እንዲሁም የግንባታ ቁጥጥር /Supervision/ እና ኮ
ንትራት አስተዳደር ስራ ለማሰራት ደረጃቸው Category III እና ከዛ በላይ የሆኑ ፍቃዳቸውን ያ
ሳደሱ፣ከመሠረተ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ የዘመኑን ግብር የከ
ፈሉ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
በመሆኑም፦

1.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የአማካሪ ድርጅቶችን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይ
መለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋሲሊቲዎች አስተ
ዳደር በሚገኘበት ቫቲካን ኤምባሲ ወረድ ብሎ በቀድሞ ሚድሮክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ
ጥር 202 ህንፃ ግንባታ ክፍል ከመስከረም 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ::


2.ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የቴክኒካል ሰነድ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የዋጋ ሰ
ነድ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ (በማሽን ኮፒ) ሰነዶችን ለየብቻ የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ
በሰም በታሸገ ኢንቭሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ው
ስጥ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት በማስመዝገብ ማስገ
ባት አለባቸው።


3.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ( BID BOND) ብር10,000.00 / አስር ሺህ ብር/
በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና
(unconditional Bank guarantee) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::


4.ተጫራቾች ጨረታውን ሲገዙ የንግድ ፍቃድ፣የሥራ ፍቃድ፣የታክስ ከፋይነት ማስረጃ (ቲን
ሰርተፍኬት) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውና የታደሰ ታክስ
ክሊራንስ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው::


5.ጨረታው ጥቅምት 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወ
ኪሎቻቸው በተገኙበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋሲሊቲዎች አስተዳደር ህንፃ በሚገኘው የ
መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::


6.ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 - 691545/722872/6