Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-10-16

 

Tender Detail:

 




በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2009 ዓ.ም በመደበኛ እና በካፒታል በጀት በልዩ ወረዳ ለሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ መጠን ያላቸው፡፡ 1/ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /Furniture/ 2/ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች 3/ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 4/ የመኪና ጥገና እጅ ዋጋ 5/የእንስሳት መድኃኒት እና 6/ የግንባታ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፍቃድና ቲን ነምበር ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ማወዳደሪያ/ንግድ ዘርፍ/ ብር 5,000/ አምስት ሺህ ብር ከታወቀ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያለውና የመልካም አፈጻጸም የምስክር ወረቀት የሚችል
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 50 /ሀምሳ/ ብር በመክፈል ከኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመውሰድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ዶክመንቶች በመግዛት በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላተ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ15ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት ስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እስከ ኮንታ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አመያ ከተማ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆኖ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 047 227 0007 ወይም 047 227 0220

አድራሻችን፡- በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 103 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በአመያ ከተማ ይገኛል፡፡

                            በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት