Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ

Dead Line: 2016-03-03

 

Tender Detail:

 

የሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ በ2008 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው መሰብሰቢያ አዳራሻ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህ መሰረት

  1. ደረጃ GC/BC 5 እና ከዚህ በላይ የሆኑ ተጫራቾች በ2008 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመሠረተ ልማት ሚ/ር የተመዘገቡና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች የሆኑ ወርሃዊ ቫት ሪፖርተት ማቅረብ የሚችል፡፡

  2. በማንኛውም ቦታ በግንባታ ሂደት ችግር ምክንያት ማሰጠንቀቂያ ያልደረሰው ተቋራጭ የሆነ፤

  3. አስፈላጊ የግንባታ ማቴሪያሎችና መሣሪያዎች በግላቸው አጓጉዘው ለሚሠሩ፤

  4. የጨረታ ማስከበሪያ(bid bond) ብር50,000.00 /አምሳ ሺ ብር ብቻ/በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ማስያዝ የሚችሉ፤

  5. ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ቢያንስ ቢያንስ የሶስት ጊዜ ማስረጃቸው ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ.አ.ታ /VAT/ የተመዘገቡትን ሰርተፊኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ14 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ሲዳማ ዞን ገቢዎች ባ/ቅ/ጽ/ቤት በማቅረብ ከፍለው የተከፈለበትን ደረሰኛ በማቅረብ የጨረታ ሰነድ ሲዳማ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡

  6. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የስራ ሂደት በታሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ አለበት የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ቢድ ቦርድ ኦርጅናሉን ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ሲዳማ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  7. ጨረታው ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

  8. ተጫራቾች ካምፓኒ ፕሮፋይል አንድ ኮፒና አንድ ኦርጅናል ማቅረብ ይቦርባቸዋል፡፡

  9. የወቅቱን የገቢ ሁኔታ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፤

10. አሸናፊው ተጫራቾች ከባንክ ዋስትና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. አሰሪው መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ማሳሰቢያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ይሆናል፡፡