Tenders

 

Type: Agricultural Products

 

Organization: የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት

Dead Line: 2016-10-24

 

Tender Detail:

 



የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት 2000 ሄ/ር መሬት  የበቆሎ ማሳ መውቃት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አዋሳ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ሎጅስቲክ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ለመግዛት በጨረታው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ከስራው ጋር የተያያዘና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ደረሰኝ ከኦርጅናሉ ጋር የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡

የአጭዶ መውቃት ስራው የሚከናወነው ከጥቅምት 20 ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ስለሆነ ተጫራች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ስራውን ሊያጠናቅቁ የሚችሉ መውቂያዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የአጭዶ መውቃት ሰራውን የሚሰሩበትን ዋጋ በኩንታን በመጥቀስ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 5% በአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት ስም ሲቲኦ በማዘጋጀትና ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር በማካተት በዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ  ድርጅቱ ጽ/ቤት ማስገባት አለባቸው፡፡

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 046-220 08 47 ሐዋሳ

011 515 0440- አዲስ አበባ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡