Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የወላይታ ዞን በደሴ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት

Dead Line: 2016-10-29

 

Tender Detail:

 

 


 የወላይታ ዞን በደሴ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ GI pipe & fitting.HDPE pipe & fitting/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

  1. ማንኛውም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ደ/ስ/ሂደት ብር 200 /ሁለት መቶ  ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላል፡፡

  2. ተጫራቾች የግብር መለያ ቁጥር (Tin No) እንዲሁም የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ መቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  3. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ብር 9,000/ዘጠኝ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲቲኦ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  5. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማመለስ ብር 200 ብር/ሁለት መቶ ብር/ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡

  7. የጨረታው ሳጥን በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው ሲከፈት አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

  8. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10% /አስር በመቶ/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (cpo) በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡

  9. ውሃ አገ/ት ድርጅት የተሻለ ዘዴ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0921 00 39 14/046 470 00 51