Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Dead Line: 2016-10-26

 

Tender Detail:

 



ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የዋና መ/ቤትና ቅርንጫፎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ቅርንጫፎች  የጥበቃና  የፅዳት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ፡-

ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ  ብር/ በመክፈል የጨረታው ሰነዱን ከጥቅምት 4 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2009  ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ፣ ሲፒኦ ከቴክኒካል  ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋት 4፡20 ሰዓት በባንክ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

የባለራዕዩች ባንክ

ስልክ፡- 011-158-08-82/61