Tenders

 

Type: Cleaning Service

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የስልጤ ዞን/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ

Dead Line: 2016-03-05

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የስልጤ ዞን/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2008 በጀት ዓመት

  1. የዞን አስተዳደር ግቢ ውበት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  • በመስክ የንግድ ፋቃድ ያላቸው፡፡
  • የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቴፊኬት የሚያቀርብ
  • በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርቴፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የጨረታ ዋስትና ከታወቀ የፋይናንስ ተቋም 1000 ብር ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከስ/ዞ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ወራቤ ከተማ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ብቻ በመክፈለ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ስ/ዞ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታው ሳጥን ጨረታው ከወጣ 15ኛው ቀን ባሉው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
    መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዥ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
            ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710082/83/10