Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ

Dead Line: 2016-10-26

 

Tender Detail:

 

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዕውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት  የሚውል፡- ቋሚ፣ አላቂ የቢሮ የፅዳት እና የት/ት እቃ ደምብ ልብስ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል መማሪያ መጽሐፍት እንዲሁም ኬሚካ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዚህ መሰረት ከዚህ በታ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፍ ይፈልጋል፡፡

  1. ከላይ በዝርዝር ለተጠቀሱ ዕቃዎች አግባብነት ያለው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

  2. የዘመኑን ግብር እንዲሁም በገንዘብና በኢኮኖሚ ልምት ሚኒስቴር ወይም አዲስ አበባ መስተዳድር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልምት ቢሮ አቅራቦዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስ ሰዓት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በዕውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ለሙሉ ሰነድ 50 ብር ለእያንዳንዱ 20 ብር በመክፈል  የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡

  4. ተጫራቾች እያንዳንዱን ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋና  የጠቅላላውን ዋጋ ከነቫት ጭምር በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውን እና ኮፒውን በ2 ፖስታ ማድረግ ሙሉ አድራሻውንና የጨረታውን አይነት በመጥቀስ በዕውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 4 ገቢ ማድረግ አለባቸው ፡፡

  5. ተጫራቾች  የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

  6. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታ በወጣ በ11ኛው የስራ ከቀኑ 4፡30 ሲሆን  ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዕውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቤተ-መጽሀፍት ይሆናል፡፡

  7. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው  ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
    ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  8. በጨረታ ለቀረቡ እቃዎች ሳምፕል ማስገባት ይኖርበታል፡፡

  9. ለጨረታው የ2000 ብር/ሁለት ሺህ ብር/CPO / በኮ/ቀ/ክ/ከተማ እውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስም በማሰራት ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃችሁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- የቀድሞ 3 ቁጥር ማዞሪያ ቶታል ስልክ ቁጥር 011 834 63 70