Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የአርባ ምንጭ መምህራን ትም/ኮሌጅ

Dead Line: 2016-10-28

 

Tender Detail:

 



የአርባ ምንጭ መምህራን ትም/ኮሌጅ
በ2009 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር ስራ የሚያገለግል

  1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

  2. የመብራትና የውሃ ጥገና ዕቃዎች 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ስለዚህ ግዥና በጋዜጣ አሳውጆ በጨረታ ከህጋዊና የዘመኑን  ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ካሳደሱና ቲን ቁጥር ኖሯቸው የቫት ተመዝጋቢ ሆኑትን ነጋዴዎችና ድርጅቶችን በየስራ ፈቃዳቸው በሚጋብዘው መሰረት በማወዳደርና በማጫረት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ለ15/ለአስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት ወደ ኮሌጅ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመግዛት በሰነዱ ላይ በተገለጸው ሁኔታ የአንዱን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው  በ16ተኛው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ተኛው ቀን የስራ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት  ታሽጎ ሚከፈት ይሆናል መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0468812071 ደውለው ይጠይቁ፡፡