Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቡሌሆራ ቅርንጫፍ

Dead Line: 2016-11-16

 

Tender Detail:

 



የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቡሌሆራ ቅርንጫፍ የጥገና እና የማሻሻያ ሥራ ለማሰራት በግንባታ ስራ ላይ የተሰማሩ በደረጃ5 እና ከዚያ በላይ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ ከመሠረተ ልማት
ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ድርጅቶችንአወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
 
በመሆኑም
1.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሥራ ተቋራጮችየተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስትመቶ ብር/ በመክፈል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋሲሊቲዎችአስተዳደር በሚገኘበት ቫቲካን ኤምባሲ ወረድ ብሎ በቀድሞሚድሮክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 ህንፃ ግንባታክፍል ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም..ዓ.ም. ጀምሮ መውሰድይችላሉ፡፡

 
2.ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የቴክኒካል ሰነድ ዋናውንና አንድፎቶ ኮፒ እንዲሁም የዋጋ ሰነድ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ(በማሽን ኮፒ) ሰነዶችን ለየብቻ የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስበሰም በታሸገ ኢንቭሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህአገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ህዳር 07 ቀን2009 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በፊት በማስመዝገብ ማስገባትአለባቸው።

 
3.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ (BID BOND) ብር25,000.00 / ሃያ አምስት ሺህ ብር /በባንክ የክፍያ ማዘዣ(CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና (unconditional Bank guarantee) ከጨረታ ሰነዱጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡


4.ተጫራቾች ጨረታውን ሲገዙ የንግድ ፍቃድ፣ የሥራፍቃድ፣ የታክስ ከፋይነት ማስረጃ (ቲን ሰርተፍኬት) እናተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው፡፡


5.ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የኢትዮጵያንግድ ባንክ ፋሲሊቲዎች አስተዳደር በሚገኝበት ቫቲካንኤምባሲ ወረድ ብሎ በቀድሞ ሚድሮክ ህንፃ ላይ በሚገኘውየመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

 
6.ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 – 20 45 88/72 28 72