Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-10-29

 

Tender Detail:

 



የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት የሚከተሉትን የ2009 ዓ.ም የጠረጴዛካላንደር፣ አጀንዳ፣ የግድግዳ ካላንደር፣ ፖስተር፣ መጽሄት እና ማስታወሻ ደብተር
ህትመትን ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

1.የዘመኑን ግብርእና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣ በንግድ ዘርፉ የተሰማራድርጅት መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣


2.መልካም አፈጻጸም ደብዳቤ የሚያቀርብ፣


3.የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣


4.የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የገባበት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣


5.በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣


6.በሚያቀርበው ሰነድ ላይ የሚያቀርብበትን ጊዜ የሚገልጽ፣



7.አሸናፊው ድርጅት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችል፣



8.ለጨረታው የጨረታማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፣



9.የእያንዳንዱንየጨረታ ሰነድ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከጽ/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ህንጻ ቢሮ ቁጥር 7 መግዛት እና የመወዳደሪያ ሰነድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት ይቻላል፡፡


10.ጨረታው አየርላይ የሚውለው ጋዜጣው ከወጣ ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራቀናት ብቻ እንደሆነ፣


 
11.በ11ኛው ቀንከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የስራ ቀን ከሆነ ላይ የጨረታው ሳጥንታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በስተጀርባ እና ከኢትዮጵያ በተመዛግብትእና ቤተመጻህፍት ኤጀንሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የጽ/ቤቱ በመሰብሰቢያ አዳራሽይከፈታል፡፡


12.ጨረታው ያሸነፈድርጅት በዋናው ጽ/ቤት እና ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣትማስረከብ ይኖርበታል፣


13.ተጫራቹ የሚጫረትበትንብረት ጽ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ በሚያቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት እና በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡

 
14.ጽ/ቤቱ የተሻለአማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ መሆኑን ያስገነዝባል፡፡

 
15.ተጫራቾች የመጫረቻሰነዳችሁን አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታታሽጎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፣

 
16.ተጫራቾች የመጫረቻየቴክኒክ ሰነድ እና የፋይናንስ ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታማቅረብ ይኖርበታል፣

 
17.ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ 0115 15 34 85 ወይም 0115 51 04 00 የውስጥመስመር 261 መደወል ይቻላል፡፡