Catagory Lists
Tenders
Type: Construction
Organization: አምባሰል ንግድ ሰራዎች ኃ.የተ.የግ.ማ
Dead Line: 2016-11-12
Tender Detail:
ድርጅታችን አምባሰል ንግድ ሰራዎች ኃ.የተ.የግ.ማ በአዲስ አበባ አምባሳደር ህንፃ ላይ የሚገኘውንየአምባሰል ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ መምሪያን የውስጥ ጥገና ስራ ተቌራጮችን በጨረታ አወዳድሮማሰራት ይፈልጋል:: ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም GC-8/BC-8 ወይምGC-7/BC-7 ተቋራጭ ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ወሎ ሰፈርበሚገኘው በአምባሰል ዋና መስሪያ ቢሮ ቁጥር -503 በመገኘት የማይመለስ ሃምሳ /50.00ብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መስፈርቱ እንደሚከተለውይሆናል::
1.በኮንስትራክሸን ሥራ ፈቃድ ያለውና ደረጃው GC-8/BC-8ወይም GC-7/BC-7 የሆነህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ተቋራጭ::
2.የ2ዐዐ8 ዓ.ም የአመቱን ፈቃድ ያሳደሰ እና የአመቱን ግብር የከፈለ መሆኑን ህጋዊማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
3.የተጨማሪ እሴት ታክስ ( VAT ) ተመዝጋቢ የሆነ
4.የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 2% ከታወቀ ባንክ ማቅረብ የሚችል
5.የጨረታውን ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘእንዲሁም ሁሉንም በአንድ ላይ በአንድ ፖስታ በስም በታሸገ ኤንቨሎኘ ከነሙሉ አድራሻው ተፅፎ መቅረብ አለበት ::
6.የሚያቀርቡት የዋጋ ሠነድ ጨረታው ከወጣበት ከ 13/02/2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2/03/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ በአምባሰል ዋናው መስሪያ ቤት ሎጅስቲክስ መምሪያ ቢሮ ቁ. 403 በማምጣት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
7.ጨረታው በ2/03/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 2/03/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ4፡30 ሰዓት በአምባሰል ዋናው መስሪያቤት ቢሮ ቁጥር 403 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
8.መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱየተጠበቀ ነው::
9.ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-4666239 ጠይቆ መረዳት ይቻላል::