Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: ኒሐም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Dead Line: 2016-10-28

 

Tender Detail:

 



ኒሐም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎችን፣የከባድና ቀላል መኪና አሮጌ ባትሪዎችን ከመኪና ላይ የተቀየሩ አሮጌ መለዋወጫዎች፣ፊልትሮና አሮጌ የመኪና አሮጌ እስፓንዳዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

1.ተጫራቶች ህጋዊየታደሰ ንግድ ፈቃድና ቲን ሰርተፊኬት ያላቸው ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 5 /አምስት/ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከጎተራ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባዩ አጠገብ ዋ/መ/ቤት አንደኛ ፎቅ በመቅረብ የዕቃዎቹንዝርዝር የያዘውን ሰነድ በመግዛት መጫረት ይችላሉ::

2.ተጫራቶች የጨረታሰነዱን ከገዙ በኋላ ለእያንዳንዱ ዕቃ በነጠላና በጥቅልዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለድርጅቱ ማቅረብ አለባቸው::
 
3.ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ተዘግቶ ጥቅምት 19 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል::
 
4.የጨረታው መዝጊያሰዓት ካለፈ በኋላ ዘግይተው የሚመጡ ተጫራቶች ተቀባይነት የለውም::
 
5.በሌሎች ተጫራቶች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም::


6.ማንኛውም ተጫራችጨረታውን ሲያስገባ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bidbond/በባንክ CPO ቼክ ብር 10,000.00 (አስር ሽህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል::
 
7.የጨረታው አሸናፊያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ CPO ከሚከፍለው ክፍያ ጋርታሳቢ ይሆናል::
 
8.አሸናፊው ተጫራችከአሸነፈበት ቀን አንስቶ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ፈጽሞበአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃውን በራሱ ወጭ መረከብ ማንሳት
አለበት::

9.ድርጅቱ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ
0114 707447