Tenders

 

Type: Services

 

Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውበትና መናፈሻና ዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር

Dead Line: 2016-11-08

 

Tender Detail:

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውበትና መናፈሻና ዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር 
ኤጀንሲ ስር የሚተዳደረው እና በመሀል አዲስ አበባ ከሸራተን ሆቴል ወደ መከላከያ ሚኒስተር በሚወስደው መንገድ ከአምባሳደር ትያትር ቤት አጠገብ የሚገኘውን አምባሳደር ፓርክን የላንድ ስኬኘ ዲዛይን አዘጋጅቶ የፓርኩን ልማትና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚመጥን የሕዝብ ፓርክ ለማድረግ አቅዷል።


በዚሁ መሰረት በላንድ ስኬኘ እና የፓርክ ዲዛይን ሥራ ላይ የተሰማራችሁ እናበፓርክ ልማት ላይ በቂ ሙያና ልምድ ያላችሁ እና መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች
በሙሉ፣ርኩ አሁን ካለበት ከአጥር ሥራው ጀምሮ በአረንጓዴ ልማትና አለም አቀፍደረጃውን በጠበቀ ላንድ ስኬኘና ውበት እንዲሁም ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ
ተጨማሪ እርካታ የሚሰጥ ዲዛይን መዘጋጀት ይኖርበታል።

ከተማችን የገጽታ ግንባታ አስተዋፆኦ እንዲኖረው በሚያስችል መንገድ ዲዛይን መዘጋጀት ይኖርበታል።


ርክ ለህብረተሰቡ የሚሰጠው አገልግሎቶች ዘመናዊና ከፍተኛ እርካታ በሚሰጥመልኩ ለማስተናገድ የሚያስችል በአዲስ መልኩ መታደስ ይኖርበታል።


ሚዘጋጀው የላንድ ስኬኘ ዲዛይን በተቻለ መጠን በመናፈሻው ውስጥየሚገኙትን ነባርና ሀገር በቀል እፅዋቶች ሳይጎዱ ፓርኩ የከተማችንን ገጽታ
በመገንባት አስተዋፆኦ በሚያደርግ መንገድ መዘጋጀት ይኖርበታል።

የጨረታ መነሻ ሀሳብ ሠነድ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
አድራሻችን አምባሳደር አካባቢ መከላከያ ሚኒስተር አጠገብ ፓፓሲኖስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይየሚገኝ መሆኑን እናሳውቃለን።

ጨረታው መነሻ ሀሳብ ሠነድ ከላይ በተገለጸው አድራሻ 3ኛ ፎቅ ላይ በግዥና ንብረት አስተዳደር ጠ/አገ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 302 መውሰድ
የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 011558 11 79 ደውለው ይጠይቁ