Tenders

 

Type: Stationery

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-11-04

 

Tender Detail:

 



በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በለኩ ከተማ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው፣

  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

  3. የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣

  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

  5. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣

  6. የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጽ/መሳሪያ ዓይነቶችን የሚገልጽ ሰነድ  ከለር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፣

  7. የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ዋጋ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ/ CPO/  ማስያዝ የሚችሉ፣ ስለዚህ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የአንዱን የጽ/ መሳሪያ የሚሸጡበትን ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሸገር ዘወትር በስራ ሰዓት ለኩ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስ ተዳደር የስራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መኖር ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት በጥቅምት 25/2009 ዓ.ም ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-0912 12 40 75

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡