Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: ዩሐንስ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ስራ

Dead Line: 2016-11-07

 

Tender Detail:

 


ዩሐንስ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ እየተገለገለበት ያለውን አነስተኛ 
መኪና ባለበት ሁኔታ በጫረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም መኪናውን ለመግዛት የምትፈልጉ ከፒያሳ ሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ጥበብ እድገት ትምህርት ቤት 300 ሜትር ገባ ብሎ ጉለሌ ክ/ከተማ
ፍ/ቤት ዝቅ ብሎ የድሮው 12 ቀበሌ ፊት ለፊት ለመገኘት እና በማየት የምትገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጥቅምት 21 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 5 ሰዓት በጽህፈት ቤቱ ይከፈታል::

እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2009 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ጥቅምት 29 ቀን 2009 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ይከፈታል::
ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም::

ተጫራቾች የመነሻ ዋጋዎችን 2% (ሁለት ከመቶ) የጫረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ መቅረብ አለበት::

ጨረታውን ለተሸነፈ ታጫራች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደርጋል::

ከጨረታው በኋላ ያሉትን ወጪዎች በሙሉ ገዢው ያሸንፋል::

አሸናፊው ንብረቱን ጨረታው አሸናፊው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ካልተረከበ ለጨረታው ማስከበሪያ
ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግላቸውም::

ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ዩሐንስ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0911260520/0912132178