Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የጠንባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-11-25

 

Tender Detail:

 



የጠንባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ለሙዱላ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ ግንባታ ስራ የድች ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው

የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃድ ያሳደሱ

የመልክም ስራ ዋስትና ምስክር ወረቀት  ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ቲን ቁጥር ያላቸው

ደረጃ/5 እና ከዚህ በላይ የሆኑGC/BC 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) CPO በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች

ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 50  በመክፈል የጨረታን ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታው ቀን ህዳር 19/2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ ለጨረታ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡-

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታ ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለሰረዝ ድልዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
አቅራቢዎች ስምና ፊርማ ትክክለኛ አድራሻና ማህተም መኖር አለበት

ለበለጠ መረጃ፡- 046 23 500 10