Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእርሻና የተፈጥሮ ሀ/ል/ቢሮ

Dead Line: 2017-02-15

 

Tender Detail:

 

 



በደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሀዋሳ ከተማ ለድንገተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንዲያስችል ምግብ ነክ ያልሆኑ የመጠባበቂያ ዕቃዎች ማከማቻ መጋዘን ግንባታና አግባብ ባላቸው ድርጅቶ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ደረጃቸው GC-7/BC-6 እና ከዚያ በላይ የሆነ፡፡
  2. ፋቃዳቸውንና ኮንስትራክሽን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውንና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ የተመዘገቡና የጣክስ ቁጥር ያላቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለሥራ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት  በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 መቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር ) የቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አሽገር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን የቴክኒካል እና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00-6፡00 ሰዓት ቢሮው ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት መ/ቤቱ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በመክተት ይታሸግና በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከናውን ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለበለጠ መረጃ   0462206596 ይጠቀሙ፡፡
  10. በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእርሻና የተፈጥሮ ሀ/ል/ቢሮ