Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Dead Line: 2017-02-09

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ G+4 የሆቴል ማሰልጠኛ ግንባታ ለማሰራት ደረጃችሁ GC/BC 3 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

  1. ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ ፍቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባና የታክስ ሠርተፍኬት ያለቸው የሥራ ተቋራጮች መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ከላይ በተጠቀሰው ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ደረጃችሁ GC/BC 3 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንቱን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ዋናውንና ሁለለት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ በታሽጉ ኤንቨሎፓች ዋና እና ኮፒ መሆናቸውን ለመለየት Original   እና copy በመላት በግልጽ ለይተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተከታታይ አስራ አምስት የሥራ ቀና ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን በምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከግማሽ ሰዓት ቆይታ በኃላ በ5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች በማጠቃለያ (SUMMARY) ገጽ ላይ ዋናውን በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ ለምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ብለው አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ኮሌጅ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ማስከበሪያ ፋይናንሺያል ውስጥ ከታሸገ ውድቅ ይሆናል፡፡
  11. የምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ