Tenders

 

Type: Electronics

 

Organization: የደቡብ ክልል ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

Dead Line: 2017-02-25

 

Tender Detail:

 

 



የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ሬዲዮና ቴልሊቪዥን ድርጅት በ2009 በጀት ዓመት ለሚዲያ አገልግሎት የሚሰጡ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመካተታቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የእቃዎቹን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ድርጅቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 15 የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር )  በመክፈል የንግድ ፈቃድ ኮፒ በማያዝ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከቢያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ) CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱነትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድር ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን ድረስ ለዚሁ በተዘጃው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ30ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 220 47 50/ 046 221 13 51 / 046 822 39 80 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  8. የደቡብ ክልል ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት