Catagory Lists
Type: Autos
Organization: የኢትዮጲያ መድን ድረጅት
Dead Line: 2016-03-01
Tender Detail:
የኢትዮጲያ መድን ድረጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ የተረከባቸውን
- ቀረት የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች፣
- ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ማሽነሪዎች፣ቆርቆሮዎች፣የማሪን እቃዎች
- ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ዕቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማንኛውንም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሪክ ቀረጥ፣ ግብር እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ክፍሉ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚገኝው የድርጅቱ ሪከቨሪ ቴክኒክ ማዕከል በመገኘት ከየካቲት 5 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም ድረሰ መመልከት ይችላሉ፡፡ ለመቻረት የሚፈልግ ሁሉ የጨረታ ማስያዣውን ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
ሀ. ዕቃ ማስያዣ
የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ ሲሆን ዝቅተኛ የዕቃ ማስያዣ ብር 1000 ነው፡፡
ለ. የተሸከርካሪ ማስያዣ
የጨረታ መነሻ |
እስከ ብር 50.000 |
20 በመቶ |
ከብር 50.0001 |
አስከ ብር 100.000 |
ብር 15.000 |
ከብር 100.0001 |
አስከብር200.000 |
ብር25.000 |
ከብር 200.0001 |
አስከብር300.000 |
ብር37.000 |
ከብር 300.0001 |
አስከብር400.000 |
ብር50.000 |
ከብር 400.0001 |
አስከብር500.000 |
ብር60.000 |
ከብር 500.0001 |
አስከ ብር 800.000 |
ብር75.000 |
ከብር 800.0001 |
ብር በላይ |
ብር100.000 |
ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በመሙላት የጨረታውን ሠነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ለዙሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የካቲት 22 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ መኪሎቻቸው በተገኙበት ቃሊቲ በሚገኘው በሪከቨሪ ቴክኒክ ማዕከል ይከፈታል፡፡ በጨረታው ተሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ከሁለት የሥራ ቀናት በኃላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን፣ለአሸናፊዎች ግን ባይረከቡ ለጨረታው ተሳትፎ ስያዙት ገንዘብ በመቀጫ መልክ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ክፍው ፈፅመው ንብረቶችን በተገለጸው ጊዜ የማያነሱን ተጫራቾች የጥበቃ ወጪ በቀን ብር 150(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ይከፍላሉ፡፡
ማናኛውም ተጫራች በቸረታው ያሸነፈውን ተሸከርካሪም ሆነ ቁሳቁስ በአለበት ሁኔታ በአንድ ጊዜ ማንሳት አለበት፡፡ ድርጅቱ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ በብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011439-25-89 እና 011439-25-45-መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትዮጲያ መድን ድርጅት