Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን

Dead Line: 2017-02-12

 

Tender Detail:

 





በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን በ2009 በጀትማሽን ተከራይቶ የመንገድ ቁፋሮ (Earth work) መሥራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ማንኛውም መወዳደር ይችላሉ፡፡ የሥራ ቦታ ዳሪሙ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ቀበሌዎች

አስፈላጊ መስፈርቶች

  1. D&R ዶዘር ከሁለት ዓመት በላይ ያላገለገለና በቂ ያህል ያለው ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ፍቃድ ያሳድሱማ ግብር የከፈለ TIN number ያለው
  3. የአንድ ሰዓት ዋጋ ማቅረብ የሚችል
  4. የመንገድን ዲዛይን ጠብቆ መሥራት የሚችልና በጊዜ መጨረስ የሚችል
  5. በቀረበው ዋጋ ላይ 2% ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ የሚችል
  6. በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና መረጀ ማቅረብ የሚችል
  7. TOT 2% መቁረጥ የሚችል
  8. የውል ስምምነት ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ  ማስያዝ የሚችል
  9. የጨረታው ሰነድ ከዳሪሙ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን በማይመለስ ብር 100 መግዛት የሚችል
  10. የተጠየቀውን አስፈላጊ መረጃዎችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  11. ተወዳዳሪዎች የተወዳደሩበት ማስረጃና የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ይህን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከ22/5/2009 እስከ 10/ 6/ 2009 ዓ.ም በደሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን በመቅረብ የጨረታ ማሰገቢያ በቀረበ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የጨረታው ተወዳዳሪ ወይም ሕጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ በተገኘበት ሕጋዊነቱ በተጠበቀ ቦታ በአሥራ ስድስተኛው ቀን በ13/6/2009 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በይፋ ይከፈታል፡፡
  12. ድርጅት መሥሪያ ቤቱ ወይንም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047 444 02 62
  14. በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን