Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

Dead Line: 2017-02-10

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የወፍጮ ዕቃዎች መለዋወጫ (Spare parts) ማለትም 2105A-3A XINFENG Deise Enginer JDS 1800 Deisel Engine ANDORIA s321 Deise Engine በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በመ/ቤቱ የተመዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውና የዘመኑን እንቅስቃሴ የሚያመለክት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ወይም በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ለሚጫረቱበት እያንዳዱ ሎት ዋጋ ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ደዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ሣጥን በ10ኛ ቀን ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው ቅጥር ግቢ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ቦታ ጋምቤላ ከተማ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቁጥር 02 ከዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስለክ ቁጥር፡ 047 551 00 37 ይደውሉ፡፡
  11. የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ