Tenders

 

Type: Agricultural Products

 

Organization: በአማራ ብ/ክ/መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-02-25

 

Tender Detail:

 

 



በአማራ ብ/ክ/መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2009 በጀት ዓመት በሴፍትኔት በጀት ለአካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእፅዋት ዘር ማለትም ዝግባና ዋንዛ  ዘር እንዲሁም የግብርና እቃዎች ማለትም ጆርድን ጮለቅና የውሃ ማጠጫ ቱቦ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስሪያ ቤቱ በሚያመቸው በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የቫት ምዝገባና ንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና ቲን ነምበር ያላቸውን አቅራቢዎች በታሸገ ፖስታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች አግባብ ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወቀረት እንዲሁም የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀትና ቲን ነምበር ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍየሚፈልጉ አቅራቢዎች አቅርቦት ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 033. 221 00 25 ወይም በግንባር በመቅረብ ስራ ሂደቱ ቁጥር 6 መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ወረባቦ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ከ23/5/2009 ዓ.ም እስከ 22/06/2009 ዓ.ም
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ23/5/2009 ዓ.ም እስከ 23/06/2009 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ኦርጅናልና ኮፒ በሁለት ፖስታ ለእያንዳንዱ ጨረታ በማዘጋጀት ወ/ወ/ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ23/06/2009 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት የዘጋል፡፡
  6. ጨረታው በ23/06/2009 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በተጫራቾች ፊት በግልጽ ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በኢትዮጵያ  ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች በሚደጥ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሌተር ኦፈ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በሚያቀርቡት ሃሳብ ላይ  ስማቸውን፣ፊርማቸውን፣ሙሉ አድራሻና የድርጅት ማህተም ማስፈር አለባቸው፡፡
  8. የጨረታው ማስከበሪያ ጨረታው ጸንቶ እስከሚቆይበት ጊዜ ድረስ በመ/ቤቱ ተይዞ ይቆያል፡፡
  9. በመጫረቻ ሰነድ ላይ ከሰፈሩት የውል ቃሎችና ሁኔታዎች ጋር መሰረታዊ ልዩነት ያለው ሃሳብ ማቅረብ ከጨረታ ተሳታፊነት ያሰርዛል፡፡
  10. በሚገዛው ግዥ ላይ መ/ቤቱ 20% የመጨመር 20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ማሸን መንገዱ በሚሰራበት ሳይት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  13. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ውድድር ከሰሩበት መ/ቤት ወይም ድርጅት የመልካም ሰራ አፈጻጻም 2007 ወይም 2008 በትክክል ለማቅረብ የሚገልጽ ደብዳቤ በማጻፍ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡ /አዲስ ንግድ ፈቃድ አውጭ ድርጅቶችን አይመለከትም ፡፡
  14. የጨረታው መክፈቻ ቀን የበአል ቀን ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  15. አቅራቢዎች የንግድ ስራ ፈቃድ  ወይም ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በንግድ ፈቃድ መስጫ መመሪያ ኢዚክ መሰረት ለእያንዳንዱ እቃ በመለየት መቅረብ አለበት፡፡
  16. ማሳሰቢያ፡-
  17. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ኮፒ ሲያደርጉ በግልጽ መነበብ በሚችል መልኩ መሆን አለበት፡፡
  18. በነጠላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር ከጨረታ ውጭ ያስደርጋል፡፡
  19. በአማራ ብ/ክ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት